ሐራ ጎበደኑ መስጅድ

ይህ መስጅድ ከወረባቦ ወረዳ ከተማ ቢስቲማ ሃራ 01 ቀበሌ እና ተሁለደሬ እሁድት 010 ቀበሌ መካከል በ12 ኪ/ሜ ርቆ የሚገኝ ነዉ፡፡ ከዛሬ 400 ዓመት በፊት በሸህ ሃሰን የሱፍ /አባሻሼ/፡ የሚሌ ጌታ (የአስተንክር መስጅድ መስራች)፣ የቤሬ መስጂድ መስራች ሸህ አብዱል ቃሲምና በተሁለደሬ ወረዳ 018 ቀበሌ የቢደርሶ መስራች ጌታዉ ሸህ የሱፍ በጋራ የመሰረቱት መስጅድ ነዉ፡፡ ሁልጊዜ ሰኞ ሰኞ ዱዓ ይደረግባታል፡፡ በአመት አንድ ጊዜም መዉሊድ ይወጣበታል፡፡

#

የጉዞ አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ መሣሪያዎችን

ሁነቶች

#
#
#
#
#