የዛውዮች የእስልምና ት/ት ቤትና መስጅድ, ቃሉ ወረዳዎች

በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በ06 ቀበሌ ልዬ ስሙ ሙጢ ግራር ከከተማዉ 8 ኪ/ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን 251 ዓመት በፊት እንደተሰራ ይነገራል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ከ400 በላይ ከተለያዩ ብሔረሰቦች የተዉጣጡ ደረሶች ይማሩበታል፡፡ በቦታዉ የቀድሞ ከሊፋዎች መካነ-መቃብር ይገኛል፡፡ ትራንስፖርት በሁሉም ቦታዉ መግባት ይቻላል፡፡

#

የጉዞ አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ መሣሪያዎችን

ሁነቶች

#
#
#
#
#