ቀይ አፈር ገዳም, ቃሉ ወረዳዎች

ይህ ገዳም ከደሴ ከተማ 140 ኪ/ሜ ከጃማ የወረዳ ከተማ ደጎሎ በ20 ኪ.ሜ ርቀት በ03 ቀይ አፈር በተባለ ቆላማ አካባቢ ይገኛል፡፡ 10 ኪ/ሜ በመኪና 10 ኪ/ሜ በእግር /እንስሳት/ የሚያስኬድ ሲሆን በሃገራችን በገዳምነት ከተመዘገቡት 44 ገዳማት ዉስጥ የሚመደብ በመሆኑ ልዩ የሚያደርገዉ ነዉ፡፡

የተመሰረተዉ በሳህለ ስላሴ ዘመነ መንግስት ሲሆን ገዳሙ ታሪካዊ በመሆኑ የሚቀበላቸዉ ግለሰቦች ከደብረ ሊባኖስ የምንኩስና ስልጣን የተሰጣቸዉን ብቻ ነዉ፡፡ ገዳማዊያኑ ጥራት ያለዉ የሸክላ ምርት በማምረት ይኖራሉ፡፡

#

የጉዞ አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ መሣሪያዎችን

ሁነቶች

#
#
#
#
#