የአርባ ጫማ መስጅድ, ቃሉ ወረዳዎች

በደሴ ዙሪያ ወረዳ 039 ቀበሌ ልዩ ስሙ አንጦርሾዬ ከደሴ ከተማ 52 ኪ/ሜ ርቀት በ17ኛዉ ክፍለ ዘመን  በአጼ ፋሲል መንግስት በትግራይ ተወላጅ በሸህ ከቢር ዓሊ ሃይደር ተመሰረተ፡፡ በዓመት ሁለት ደማቅ በዓላት በዚህ መስጅድ ይከበራል፡፡ እነሱም አሹራና መዉሊድ ናቸዉ፡፡

በዚህ መስጅድ በርካታ ደረሶች ቁርዓን ይቀራሉ፡፡ መስጅዱም በርካታ ቅርሶች  ረጅም ዓመት ያስቆጠረ ዱቤ፣ ጀበና፣ ጋቻ፣ ወንበር ኪታብ ያሉበት ሲሆን የባህላዊ ግጭት አፈታት ስርዓት ይከናወንበታል፡፡

#

የጉዞ አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ መሣሪያዎችን

ሁነቶች

#
#
#
#
#