አስተንክር መስጅድ, ቃሉ ወረዳዎች

ከወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ቀኖ 018 ቀበሌ ሚሌ ወንዝ በ27 ኪ/ሜ ርቀት በሃጅ ሃሚድ መሀመድ ከዛሬ 400 ዓመት በፊት ተመሰረተ፡፡

በመስጅዱ የተለያዩ ህመምተኞች ዱዓ ተደርጎላቸዉ ይፈወሳሉ፡፡ የመስራቹ መካነ መቃብርም በዚሁ ይገኛል፡፡

ዓመታዊ ደማቅ በዓል ከጥቅምት 15 ቀን በኋላ ሰኞ ቀን ሚሌ ፍልዉሃ የሚታጠበዉን ሰዉ ጨምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በሚመጡ የመዉሊድ በዓል በደማቅ ይከበራል፡፡ በተመሳሳይ ከጥቅምት 15 ቀን እስከ ሰኔ 30 ድረስ ሁልጊዜ ሰኞ ሰኞ መዉሊድ ይወጣል፡፡

#

የጉዞ አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ መሣሪያዎችን

ሁነቶች

#
#
#
#
#