መቅደላ ወረዳ


img

ስለ መቅደላ ወረዳ


 መቅደላ  ወረዳዋ የተመሰረተችው በ1985 ዓ.ም ሲሆን  ከዞኑ  ርዕሰ ከተማ ደሴ በ153 ኪ/ሜ ርቀት ላይ በ519000 የኬክሮስ መስመርና በ280000 የኬንትሮስ መስመሮች መልክአምድራዊ አቀማመጥ  ትገኛለች ፡፡ 29 የገጠር ቀበሌዎችና 2 የከተማ ቀበሌ በጥቅሉ 31 ቀበሌዎች አሏት፡፡

 የወረዳው አዋሳኞችን በተመለከተ ፡-

  • በስተሰሜን የሰሜን ወሎ /ደላንታ ወረዳ/
  • በስተሰሜን ምስራቅ የተንታ ወረዳ
  • በስተደቡብ የለጋምቦ ወረዳና በተወሰነ የሣይንት ወረዳ
  • በስተምዕራብ የሣይንት ወረዳ እና በተወሰነ ደ/ጐንደር አዋሣኞች ናቸው፡፡

ስልክ ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት ከባህር ዳር ያለዉ ርቀት ከደሴ ያለው ርቀት ህዝብ ብዛት ስፋት (ስኩዌር ኪሜ)
0333450008 554 KM 635 KM 153 KM 175750 1521