ተሁለደሬ ወረዳ


img

ስለ ተሁለደሬ ወረዳ


በደቡብ   - ቃሉና ደሴ 

በምስራቅ - ወረባቦ 

 በሰሜን - አምባሰል 

 በምእራብ - ኩታበር ያዋስኗታል፡፡

የቀበሌዎች ብዛት 

  • የከተማ -- ሁለት ታዳጊ ከተሞች 
  • የገጠር ---  አስራ ዘጠኝ  

   በድምሩ - 21 ናቸው፡፡



ስልክ ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት ከባህር ዳር ያለዉ ርቀት ከደሴ ያለው ርቀት ህዝብ ብዛት ስፋት (ስኩዌር ኪሜ)
0332220491 431 KM 450 KM 30 KM 114379 405.37