ቦረና ወረዳ


img

ስለ ቦረና ወረዳ


 የቦረና ወረዳ  በአማራ  ክልል በደቡብ  ወሎ  መስተዳድር  ዞን ከሚገኙ  29ወረዳዎች  አንዱ ነው  የወረዳውም ዋና ከተማ  መካነ-ሰላም ነዉ።

የወረዳው አጠቃላይ የህዝብ ብዛት 158,726 ወንድ= 80,040  ሴት= 78,686  ነው፡፡

ወረዳው  34 ቀበሌዎች  የተከፈለ  ነው   በወረዳው  በርካታ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ  ሃብቶች  እና  የቱሪስት መስህቦች  አሉ  ፡፡ ከነዚህም መካከል  ወንዞች  ተራሮች   ገዳማትና   መስጊዶች  እንድሁም  ለቱሪዝም  መስህብ ሊሆን የሚችል የቦረና ሳይንት ብሄራዎ ፓርክ  ዋና ዋናዎቹ ናቸው ፡፡ በፓርኩ ውስጥ  የተለያዩ በርካታ  ዝርያ ያላቸው  አእዋፍ  ተሳቢና  አጥቢ እንስሳት የተሌዩ ዝርያ ያለቸው  እጽዋትና አስደናቂ የሆኑ የተፈጥሮ  ዋሻዎች  ይገኛሉ፡፡ ስልክ ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት ከባህር ዳር ያለዉ ርቀት ከደሴ ያለው ርቀት ህዝብ ብዛት ስፋት (ስኩዌር ኪሜ)
0338206744 577 KM 287 KM 182 KM 156733 100.088