Tewfik Geto
ደሴ ዙሪያ ወረዳ በአማራ ብሔራዊ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ 24 ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ወረዳው 32 የገጠር ቀበሌ 1 ንዑስ ማዘጋጃና 4 ታዳጊ ከተሞች የተዋቀረ ሲሆን
- በሰሜን የደሴ ከተማ እና ኩታበር ወረዳ
- በደቡብ ወረኢሉና አልብኮ ወረዳ
- በምስራቅ ኮምቦልቻ ከተማ እና ቃሉ ወረዳ
- በምዕራብ ለጋምቦ እና ተንታ ወረዳ ያዋስኑታል፡፡
-
የወረዳው አጠቃላይ የህዝብ ብዛት 184,824 ወንድ= 95,041 ሴት= 89,783 ነው፡፡