ወግዲ ወረዳ በአማራብሄራዊክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን መስተዳደር የሚገኝ ወረዳ ሲሆን ወረዳውን የሚያዋስኑ በሰሜን ለጋምቦ ወረዳ በደቡቡ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ መምስራቅ ከለላ ወረዳ በምእራብ ከለላ ወረዳ ናቸው፡፡
South Wollo Zone Communication