መካነሰላም ከተማ የተኮቆረቆረችው ሓምሌ 5 1941 ነዉ ። ከተማ አስተዳደር ስያሜ ያገኘችዉ መጋቢት 2002 ዓም ነው ። መካነሰላም ከተማ አስተዳደር የሚያዋስኗት
በሰሜን የቦረና ወረዳ 06 እና 07 ቀበሌ
በደቡብ የቦረና ወረዳ 02 እና 03 ቀበሌ
በምስራቅ የቦረዳ ወንዝና የቦረና ወረዳ 026 ቀበሌ
በምዕራብ የቦረና ወረዳ 08 ቀበሌ እና የለገዳባ ወንዝ
በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ቀበሌዎች ብዛት 5 ናቸው ።