የሐይቅ ከተማ አስተዳደር በደወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች መካከል ሐይቅ ከተማ አንዷነች፡፡ ሐይቅ ከተማ ጣሊያን አገራችንን በወረረበት 1928 ዓ.ም እንደተቆረቆረች መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡ ከተማዋ በ2002 ዓ.ም ከተማ አስተዳደር ሆናለች፡፡ ሐይቅ ከተማ አስተዳደር ከደ/ወሎ ዞን ደሴ ከተማ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ስትገኝ ከተማዋ 5 ቀበሌዎች ይዛ ህዝቡን በማገልገል ላይ ትገኛለች፡፡
ከተማዋን የሚያዋስኑዋት ቦታዎች