መሃል ሳይንት ወረዳ


img

ስለ መሃል ሳይንት ወረዳ


የመሃል ሳይንት ወረዳ በደቡብ ወሎ ዞን ባሉት 20 የገጠር ወረዳዎች መካከል አንዷ ስትሆን ከሳይንት ወረዳ እራሷን ችላ መተዳደር የጀመረችው ሰኔ 28/1998 . የአማራ ክልል ም/ቤት በወሰነው ውሳኔ መሰረት ነው ፡

የወረዳው አዋሳኞች

  1.  በምእራብ- ምስረቅ ጎጃም ዞን
  2.  በሰሜን በምስራቅአምሐራ ሳይንት ወረዳ

       ከደቡብ -ቦረና ወረዳ ጋር ትዋሰናለች፡፡

ስልክ ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት ከባህር ዳር ያለዉ ርቀት ከደሴ ያለው ርቀት ህዝብ ብዛት ስፋት (ስኩዌር ኪሜ)
0333148009 595 KM 674 KM 194 KM 85685 1437.3