ከለላ ወረዳ በ1903 ዓ.ም ተቆርቁራ 107 ዓመታትን እንዳስቆጠረች ይነገርላትል
በዛኒየ ገፈረሳ የአሁንዋ ከለላ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ መስተዳደር ዞን ስር ትገኛለች
ወረዳዋ
በሰሜን ---------- ለጋምቦ ወረዳ
በደቡብ --------- ሰሜን ሽዋ ዞን
በምስራቅ -------- ጃማና ለገሂዳ ወረዳዎች
በምዕራብ --------- ወግዲ ወረዳ ያዋስኑታል፡፡
የከለላ ወረዳ
6 የከተማ
33 የገጠር
በአጠቃላይ 39 ቀበሌዎች ያሉት ሲሆን
የከለላ ወረዳ የቆዳ ስፋት 176700 ሄክታር
የወረዳዉ የአየር ንብረት 65 % ቆላማ 35 % ወይናደጋ ሲሆን አማካይ የሙቀት መጠን ከ18 አስከ 26 Co
( ድግሪ ሴንቲ ግሬድ) ነዉ