ቃሉ ወረዳ


img

ስለ ቃሉ ወረዳ


የቃሉ ወረዳ በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ 23 ወረዳዎች አንዷ ስትሆን የሚያዋስኗትም ወረዳዎች በሰሜን ደሴ ዙሪያ እና ተሁለደሬ ወረዳዎች;

በደቡብ የኦሮሚያ በምስራቅ አርጎባ ልዩ ወረዳና ባቲ በምዕራብ አልብኮ ወረዳዎች ያዋስናሉ።

  • ወንድ 18,601 ሴት108,887 ድምር 227,488 ነው፤ከእነዚህ ዉስጥ 
  • በከተማ የሚኖሩ  ወንድ 18,289  ሴት 20,063  ድምር 38,351  
  •  በገጠር  ወንድ 100,312 ሴት 88,824 ድምር 189,137 ይገኛሉ 
  • ከእነዚህም ዉስጥ 0-19 ያሉ ህጻናት ብዛት ወንድ 53398 ሴት 42,377 ድምር 95744 ነዉ ፡፡ የህዝብ ጥግግቱ በተመለከተ 227 ሰዉ በስኩየር /ሜትር ነዉ ፡፡ 
  • 3 % በላይ የወረዳዉ ህዝብ ለድህነትና የምግብ ዋስትና እጦት የተጋለጠ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ 
  • የወረዳዉ ህዝብም የአኗኗር በጥምር ግብርና ላይ የተመሰረተ ነዉ  በወረዳዉ ከሚመረቱትም ዋና ዋና ሰብል ዉስጥ ማሽላ 
  • ጤፍ ፤በቆሎ ስንደ ሽምብራ ናቸዉ የእንስሳት አይነት በሬ 
  • ላም ፤ፍየልና በግ ናቸዉ ስልክ ከአዲስ አበባ ያለው ርቀት ከባህር ዳር ያለዉ ርቀት ከደሴ ያለው ርቀት ህዝብ ብዛት ስፋት (ስኩዌር ኪሜ)
0335512459 375 KM 503 KM 23 KM 227488 85154