በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ኢንፎርሜሽን ሚዲያ ዘርፍ መሪ ሚና በመጫወት በህብረተሰቡ መካከል ውጤታማ የመረጃ ልውውጥ በማድረግ በመሰረታዊ ፖሊሲያዊ፤ ስትራቲጅካዊ እቅዶችን ፕሮግራሞች ዙሪያ የመላውን ህዝብ ግንዛቤ በማዳበር ሁለንተናዊ አድገታቸንን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር በራእያችን ስኬታማነት የተቀናጀ ርብርብ ማድረግ የሚል ትልእኮ መ/ቤቱ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ይህን ተግባር ደግሞ በበላይነት ከግብ እንዲደርስ መስራት ይጠይቃል፡፡
በመረጃ የበለፀገ ሁለገብ ተሳትፎ የሚያደርግ ፣ በመሰረታዊ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች መግባባት የፈጠረ ህዝብ በ2022 ዓ.ም እውን ሆኖ ማየት፡፡ የሚል መ/ቤቱ ራእይ አንግቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይታወቃል፡፡
South Wollo Zone Communication